የእስራኤል ርምጃ እና የአፍሪቃውያን ተቃውሞ DW Amharic January 11, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የእስራኤል መንግሥት አዲስ ያወጣውን የስደተኞች ሕግ እና በስደተኞች ላይ የሚያደርሰዉን በደል በመቃወም በሺዎች የሚቆጠሩ አፍሪቃዉያን ሰሞኑን በተከታታይ የአደባባይ ሠልፍ ሲያካሂዱ ሰነበቱ።