ወሎ ውስጥ ጥንታዊ ፍልፍል አብያተ ክርስትያን ተገኙ VOA Amharic January 10, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በደቡብ ምዕራብ ወሎ፥ ቦረና ውስጥ ካሁን ቀደም የማይታወቁ ጥንታዊ የድንጋይ ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናትን ማግኘታቸውን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች አስታወቁ። አብያተ ክርስቲያናቱ ለአደጋ የተጋለጡ መሆናቸውንም ባለሞያዎቹ አክለው አስረድተዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው የመለስካቸው አምሃ ዘገባ ያዳምጡ፡፡