የደቡብ ሱዳን ጉዳይ በሁሉም አቅጣጫ እንደቀጠለ ነው
የደቡብ ሱዳን አማጺያንና መንግሥት በጠብ ያለመፈላለጉን ስምምነት ያለምንም ቅደመ ሁኔታ እንዲፈራረሙ ዩናይትድ ስቴትስ ጠይቃለች፡፡
ፕሬዚደንት ሳልቫ ኪርም ታሣሪዎቹን የሱዳን ሕዝብ አርነት ንቅናቄ – ኤስፒኤልኤም አመራር አባላት እንዲፈቱም ጥሪ አቅርባለች።
ሁለቱ የደቡብ ሱዳን ወገኖች ዛሬም ለሦስተኛ ቀን ፊት ለፊት አልተወያዩም።
የተያያዘው የእስክንድር ፍሬው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፤ ያዳምጡት