ወጣት አሸናፊ በ«ቤቶች» ድራማ DW Amharic January 3, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ወጣት ተዋናይ ነው፤ በተለይ «ቤቶች» በተሰኘው አስቂኝ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ላይ «ይበቃል» የተሰኘውን ገፀባሕሪ ወክሎ በመጫወት ዝናን አትርፏል። ወደ ፊት ዓየር ላይ በሚበቃው የዶቸቬለ ተከታታይ ድራማ ላይም ተሳታፊ ሆኗል።