በደቡብ ሱዳን ላይ የተሰጠ ትንተና

ደቡብ ሱዳን ውስጥ የተቀሰቀሰው ግጭት መላውን ዓለም አሳስቧል ማለት ይቻላል። ደም አፋሳሽ የሆኑትን ግጭቶች ለማስቆም የታቀደውና በምሥራቅ አፍሪካው የጋራ ልማት ተቋም - ኢጋድ የተዘጋጀው የሰላም ንግግር የመጀመሪያው ዙር ውይይት በሸራተን አዲስ ነገ እንደሚጀመር ተገልጿል፡፡ የደቡብ ሱዳንን ሁኔታ እንዲገመግሙ ዶክተር ሰሎሞን መብሪን ጋብዘናል፡፡ ዶ/ር ሰሎሞን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሣይንስና ዓለምአቀፍ ትምህርት ክፍል መምህር ናቸው። እስክንድር ፍሬው ነው ያነጋገራቸው። ለሙሉው ውይይት የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡