የደቡብ ሱዳን ተፋላሚዎች ንግግር በአዲስ አበባ DW Amharic January 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ወገኖች ተደራዳሪዎች ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ የሰላም ንግግር ይጀምራሉ ተብሎ ይጠበቃል ። አደራዳሪዎቹና ተደራዳሪዎቹ ግን ድርድር የሚጀምሩበትን ትክክለኛ ቀን እስካሁን በይፋ አላሳወቁም ።