የ ሜርክል የአዲስ ዓመት መልእክት፤ DW Amharic January 1, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የጀርመን መራኂተ መንግሥት ወ/ሮ አንጌላ ሜርክል፣ ዛሬ ያባተውን አዲሱን 2014 ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት መንስዔ በማድረግ ለህዝባቸው ንግግር አሰምተዋል።