የደቡብ ሱዳን ተፋላሚዎች ለድርድር መዘጋጀት DW Amharic January 1, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች ልዑካን ወደ 3 ሳምንታት ከተጠጋ የአርስ በርስ ውጊያ በኋላ ለሰላም ድርድር ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ መግባታቸው ተነግሯል።