የተፈጥሮ አደጋዎች በ2013 DW Amharic December 31, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የጎርጎሪዮሳዊዉ የዘመን ቀመር 2013 የተለያዩ የተፈጥሮ ቁጣና አደጋዎችን አስተናግዷል። የመሬት መንቀጥቀጥ፤ ኃያል ማዕበልና ሞገዶች፤ ጎርፍና ድርቅ።