የደቡብ ሱዳን ግጭት ሰለባ የሆኑ ኢትዮጵያውያን DW Amharic December 30, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ንብረታቸውን ተዘርፈው ባዶ እጃቸውን ነው ወደ ጁባ የመጡት ። እኚሁ ነዋሪ ዝርፊያው በአማፅያኑም በመንግሥት ወታደሮችም እንደተካሄደ ነው የሚናገሩት ።