የጋዜጠኞችና የጋዜጠኝነት ይዞታ በኢትዮጵያ DW Amharic December 29, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በአሁኑ መንግሥት ሳንሱር ሲነሳ የግል ጋዜጦች ቁጥር ከፍ ቢልም በሂደት ግን ቁጥራቸው አሽቆልቁሎ አሁን በጣት የሚቆጠሩ ብቻ ቀርተዋል ፤ ከ1997 ምርጫ ወዲህ የጋዜጠኞች መከሰስ መታሰርና ከሀገር መሰደድ ተባብሷል ። ለዚህም በምክንያትነት የሚነሱት የሃገሪቱ የፕሬስና የፀረ ሽብር ሕግ ናቸው ።