የደቡብ ሱዳን ይዞታና ኢትዮጵያዉያን DW Amharic December 26, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የለጋዋን ሀገር ደቡብ ሱዳንን ወቅታዊ የግጭት ጦርነት ሁኔታ ለማርገብና ተፋላሚዎቹ የቀድሞዉ የደቡብ ሱዳን ነፃ አዉጭ ቡድን አመራሪዎች ለማስማማት ጥረቱ ቀጥሏል። እዚያ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን ለስጋትና ዘረፋ ተጋልጠዋል።