ሳይንስና ሥነ ቴክኒክ በ2013 DW Amharic December 26, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በምድራችን የሚኖረው ህዝብ ብዛት ከ 7 ቢሊዮን ቢበልጥ እንጂ እንደማያንስ የታወቀ ሆኖ ሳለ ፣ ላሁኑና ለመጪውም ዘመን ፤ በዝች ምድር የሰዎችን ህልውና እንዴት አስተማማኝ ማድረግ ይቻላል ? ለሚለው ጥያቄ መልሱ የሚያከራክርም የሚያነታርክም ሊሆን ይችላል?