የደቡብ ሱዳን ግጭትና የሽምግልናዉ ጥረት DW Amharic December 26, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዓለም ሲያሳስብ፥ ሲያጠነቅቅ፥ ለዲፕሎማሲ ሲጠራራ፥ አፍሪቃ ጁባ ሲመላለስ፥ጁባ አስከሬኖቻን ቆጥራ፥ቀብራ ደሟን አድርቃ ሳታበቃ ቦር ተደገማለች። ድፍን የዩኒቲ ግዛት ቀጠለች። ጃግሌዬም አሰልሳለች።