ቤት ፈረሰብን ያሉ አባወራዎች ቅሬታ DW Amharic December 24, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በአዲስ አበባ በቦሌ ክፍለ ከተማ በመድሐኔዓለም ቤተክርስትያን ጀርባ ቤቶችና የመንገድ ሱቆች እየፈረሱ በመሆኑ ጉዳት የደረሰባቸው ነዋሪዎች በቂ ጊዜ ሳይሰጠን ተፈናቀልን ሲሉ ያማርራሉ።