የአየር ብክለት በአዉሮጳ DW Amharic December 24, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአየር ብክለት በአዉሮጳ ለበርካቶች ሕይወት መቀጠፍ ምክንያት መሆኑ እየተነገረ ነዉ። ዲ ቬልት የተሰኘዉ የጀርመኑ ታዋቂ ጋዜጣ በጎርጎሪዮሳዊዉ 2010 ዓ,ም በአዉሮጳ ሃገራት ጎዳናዎች ላይ በተለያዩ አደጋዎች የ35 ሺ ሰዎች ህይወት መጥፋቱን ሲያመለክት፤