የኢትዮጵያዉያን ሁኔታ በሳዑዲ DW Amharic December 23, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በስዑድ አረቢያ ወደ80 ሺህ የሚገመቱ ኢትዮጵያዉያን እጃቸዉን በሰላም እየሰጡ ወደሀገራቸዉ እንዲመለሱ መጠየቁ እየተነገረ ነዉ። ከጄዳ ቆንስላ እንደተነገረ የተጠቀሰዉን ማሳሰቢያ አስመልክቶ ማብራሪያ እንዲሰጡን ወደቆንስላዉ ባለስልጣናት ያደረግነዉ ተደጋጋሚ የስልክ ጥሪ ምላሽ አላገኘም።