የኢትዮ እስራኤላዉያን ህይወት DW Amharic December 22, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያዉያን እስራኤላዉያን ለዘመናት ወደናፈቋት እስራኤል በብዛት መሄድ ከጀመሩ ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ሆኗል። እስከዛሬም ወደመቶ ሰላሳ ሺህ የሚበልጡ እስራኤል እንደገቡ ይታመናል።