ሰው በዘሩ ሳይሆን በሥራው ይመዘን
ግርማ ካሳ
በፌስቡክ የሚጽፋቸውን እየሰበሰቡ አንዳንድ ድረ ገጾች ያስነብቡናል። በመቀሌ ነው የሚኖረው። ወጣት ነው። አብርሃ ደስታ ይባላል። የሚያምንበትን ከመናገርና ከመጻፍ ወደኋላ አይልም። በቅርቡ ከጻፋቸው አስተያየቶች አንዱ፣ ልቤን ማረከው። እኔም በዚያ ላይ ጨመር ለማድረግ ፈለኩ።