የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሺን ጥንድ አስተዳደር፣ DW Amharic December 19, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኤሌክትሪክ ግንባታ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኤሌክትሪክ አገልግሎት ደግሞ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገግሎት ኩባንያዎች እንዲመራ መደረጉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፓሬሽን የህዝብ ግንኑነት ሃላፊ አቶ ምስክር ነጋሽ ለዶቼቬለ ተናግረዋል ።