የማሊ ሕዝብ እና የምርጫ ሂደት DW Amharic December 17, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የማሊ ሕዝብ ባለፈው እሁድ ሁለተኛውን ዙር ምክር ቤታዊ ምርጫ አካሂዷል። የሀገሪቱ የፀጥታ ሁኔታ አሁንም አሳሳቢ የሆነበት ድርጊት በምርጫው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ማሳረፉ አልቀረም። እንደታየው፣ ሕዝቡ በምርጫ ለመሳተፍ ፍላጎት ያለው አይመስልም። ከማሊ በተገኙ ዘገባዎች መሠረት፣ ድምፁን ለመስጠት የወጣው መራጭ ሕዝብ ቁጥር በጣም ዝቅተኛ ነበር።