ለባለሥልጣናት እንፀልያለን፤ ግፍን ግን አንታገስም!

PM Hailemariam Deslegne ጠ/ሚ/ር ኃይለማርያም ደሳለኝግርማ ካሳ

አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ብዙዎች እንደ “እግዚአብሔር ሰው” ይቆጥሯቸዋል። በየቀኑ ፀሎት እንደሚያደርጉ፣ መጽሐፍ ቅዱስን እንደሚያነቡም ይናገራሉ። እርግጥ ነው፣ ሰዎች ፀሎት ሲያደርጉና መጽሐፍ ቅዱስ ሲያነቡ፣ መልካም ነው። ነገር ግን ፀሎት ማድረግና መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ፣ በራሱ የእግዚአብሔር ሰው ያሰኛል ብዬ አላስብም። ቄስ፣ ወንጌላዊ፣ ፓስታር፣ ጳጳስ … መሆን የእግዚአብሔር ሰው አያሰኝም። መስቀል ይዞ መዞር፣ በያሬዳዊ ዜማ ቅኔ መዝረፍ፣ በልሳን መፀለይ … የእግዚአብሔር ሰውነት መመዘኛ አይደለም።

ሙሉውን አስነብበኝ …