የሶሻል ዲሞክራት ፓርቲ ለጥምር መንግሥት ተስማማ DW Amharic December 14, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሶሻል ዲሞክራት ፓርቲ 75,9 በመቶ በሆነ ድምፅ ከእህትማማቾቹ የክርስቲያን ዲሞክራቲክ ሕብረት/ የክርስቲያን ሶሻል ሕብረት (CDU/CSU)ጋ ጥምር መንግሥት ለመመስረት ወሰነ።