የመድረክ ማስጠንቀቂያ DW Amharic December 13, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ መንግሥት ዋነኛ ተቃዋሚ ፓርቲ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ፣ ኢትዮጵያ ዉስጥ የሰላማዊ ትግል መንገድ እየተዘጋ ነዉ አለ፦ ህዝቡን ወደ ትጥቅ ትግል እንዳይወስድ እንደሚሰጋ አስጠነቀቀም።