የሶማሊያ ፕሬዝደንትና አዲሱ ጠ/ሚኒስትራቸው DW Amharic December 13, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሶማሊያው ፕሬዝደንት ሐሰን ሼክ መሐሙድ ትላንት አዲስ ጠ/ሚ መሰየማቸው ተዘገበ። ፕሬዝደንት መሐሙድ የቀድሞውን ጠ/ሚ ካባረሩ ሳምንታት ቢቆጠሩም ጠ/ሚ ሺርዶን ግን ኣሻፈረኝ ብለው ቆይተው ነበር። የሶማሊያው ም/ቤት የመተማመኛ ድምጽ ከነፈጋቸው በኃላ ግን ሺርዶን ስልጣን መልቀቃቸው ታውቐል።