መስቀል ክብረ በዓል- በዓለም የቅርስ መዝገብ DW Amharic December 12, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያዉ የመስቀል በዓል አከባበር በተባበሩት መንግስታት የሳይንስ የትምህርትና ባህል ማዕከል /UNESCO/መዝገብ በዓለም ቅርስነት ተመዝግቦአል። የዚህ ክብረ በዓል በዓለም መዝገብ መፃፉ ለኢትዮጵያ የሚያመጣዉ ፋይዳ ምን ይሆን? ኢትዮጵያ እስከ ዛሪ ዘጠኝ ታሪካዊ ቅርሶችን በ UNESCO መዝገብ በማፃፍ ከአፍሪቃ ቀዳሚዋ ሀገር መሆንዋ ያዉቃሉ?