ሻምበል ጉታ ዲንቃ የማንዴላ ልዩ ጠባቂ DW Amharic December 12, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከግማሽ ም/ዓመት በፊት አንጋፋው የደቡብ ኣፍሪካ የነጻነት ታጋይ ኔልሰን ማንዴላ ኢትዮጵያ ውስጥ ስልጠና ላይ በነበሩበት ወቅት የተቃጣባቸውን የግድያ ሙከራ ያከሸፉት ኢትዮጵያዊ ወታደር በቀብራቸው ለመገኘት እያሰቡ ነው።