ኢትዮጵያዊው ምርጥ የዩኒቨርስቲ ምሁር DW Amharic December 11, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በርካታ የሂሳብ ጥናትና ምርምር ሥራዎችን አቅርበዋል ።በራሳቸው ስም የሚጠራ የሂሳብ ስሌት እሳቤም ፈጥረዋል ። እኚህ መምህር ከመላው አሜሪካን ለውድድር ከቀረቡ 360 ከፍተኛ መምህራን እጎአ የ2013 ምርጥ የዩኒቨርስቲ ምሁር በመባል ተመረጠዋል ።