የኔልሰን ማንዴላ የመታሰቢያ ስነስርዓት DW Amharic December 10, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ባለፈው ሐሙስ ምሽት በ95 ዓመታቸው ያረፉትን የቀድሞው የደቡብ ኣፍሪካ ፕሬዝዳንት ኔልሰን ማንዴላን በይፋ ለመሰናበት ዛሬ በጆሃንስበርግ ከተማ ደማቅ የመታሰቢያ ስነስርዓት ተካህዷል። የUS አሜሪካ ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማን ጨምሮ ከ70 በላይ የመንግስታት መሪዎች በስነድርዓቱ ላይ ተገኝቷል።