ተጠናክሮ የቀጠለው የዩክሬይን ውዝግብ DW Amharic December 10, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ፕሬዚደንት ቪክቶር ያኑኮቪች የሚመሩት የዩክሬይን መንግሥት ከአውሮጳ ህብረት ጋ የፖለቲካ እና የንግድ ትብብር ስምምነት ለመፈረም ዝግጁ ባለመሆኑ በሀገሪቱ ካለፉት ሁለት ሳምንታት ወዲህ ግዙፍ ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው።