ታላቁ የነጻነት አባት ኔልሰን ማንዴላ አረፉ (1918-2013)

Ethiopia Zare (ረቡዕ ሕዳር 25  ቀን 2006 ዓ.ም. Dec 5, 2013)፦ አፓርታይድን ከምድረ ሳውስ አፍሪካ እስከመጨረሻው ለመገርሰስ በተደረገው ታላቅ ተጋድሎ በዋንኛነት ተጠቃሽ የነበሩትና የሰላም አባት በመባል አላማቀፋዊ ሽልማቶችን የተጎናጸፉት የደቡባዊት አፍሪካ የነጻነት አባት ኔልሰን ማንዴላ አረፉ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*