ለ3 ኤርትራውያን ጋዜጠኖች ሽልማት መሰጠቱ DW Amharic December 5, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ጋዜጠኞቹ በኤርትራ ከሚደርስባቸው ጫና በመሸሽ በተሰደዱበት ኡጋንዳ በጀመሩት United Hearts በተባለ ድረ ገፃቸው ጠንካራ ዘገባዎች በማቅረባቸውና ቡና ልዩ ልዩ ሃሳቦችንም በነፃነት በማስተናገዳቸው ለሽልማት በቅተዋል ።