የዩክሬኑ ተቃውሞ DW Amharic December 4, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዩክሬን መንግሥት ከአውሮፓ ህብረት ጋር ልዩ የንግድና የፖለቲካ ትብብር ውል ላለመፈረም በመወሰኑ የተነሳው ተቃውሞ ተጠናክሮ ቀጥሏል።በዋና ከተማይቱ በክዬቭና በሌሎችም ከተሞች አደባባይ የወጡ ተቃዋሚዎች የሃገሪቱ ፕሬዝዳንት ቪክቶር ያኑኮቪችና መንግሥታቸው ሥልጣን እንዲለቁ መጠየቃቸውን ቀጥለዋል።