የማሊ ስልጠና እና ጀርመን DW Amharic December 4, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በምዕራብ አፍሪቃዊቷ ሀገር ማሊ የጸጥታ ሁኔታዉ የቱዋሬግ አማፅያን በሰሜን የተኩስ አቁም ካወጁ በኋላ እየተጠናከረ መሄዱ ነዉ የሚነገረዉ። አካባቢዉ ለእስላማዊ ታጣቂዎቹ ተታኩሰዉ የሚያፈገፍጉበት እንደመሆኑ በየጊዜዉ ከባድ ጥቃት ይደርስበታል።