የጀርመን ዓመታዊ የአዲስ ግኝት ጉዳይ ሽልማት፣ DW Amharic December 4, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሰው ፣ ለኅልውናው ፣ ለጤንነቱ እጅግ የሚያስፈልገው ነገር ካለ ፣ በጥሞና አስቦበት፣ ያን ለማግኘትም ሆነ ለመፈልሰፍ ፣ ማትኮሩ ፤ መጣሩና እንዲያም ሲል ማሳካቱ አይቀርም። የአንድ ነገር ግኝት ፣ ምንጩ የአንድ ነገር ተፈላጊነት ነው። በእንግሊዝኛ (