በውጭ ያሉ አፍሪቃውያን የሚልኩት ገንዘብና አፍሪቃ DW Amharic December 4, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በአውሮጳ ፣ በዩኤስ አሜሪካ እና በመካከለኛ ምሥራቅ የሚኖሩ አፍሪቃውያን በትውልድ አገሮቻቸው የሚኖሩ ዘመዶቻቸውን መርጃ በያመቱ በብዙ ሚልዮን ዶላር የሚገመት ገንዘብ ይልካሉ።