Amharic የእሳት አደጋ በመቀሌ DW Amharic Dec 4, 2013 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ ትላንት እና ዛሬ በደረሱ የእሳት አደጋዎች ከፍተኛ ንብረት መውደሙ ተሰማ። የኣይን እማኞች እንደሚሉት ትላንትና ለሊት በከተማይቱ ቀበሌ 06 የኢንዱስትሪ ዞን ተብሎ በሚታወቅ ስፍራ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ በትንሹ 70 ያህል የማምረቻ ተቐማት ሙሉ በሙሉ ወድሟል።