የሶማሊያ መሪዎች ሽኩቻ DW Amharic December 2, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከአፍሪቃ ሕብረት-እስከ አረብ ሊግ፥ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እስከ አዉሮጳ ሕብረት የሚገኙ አሐጉራዊ፥ አካባቢያዊ እና ዓለም አቀፋዊ ድርጅቶች ያወደሱ፥ ያደነቁ፥የሚደግፉ፥ የሚረዱት መንግሥት ሹማምንታት ግን ከቀማዎቻቸዉ ብዙ የተለዩ አይመስሉም።