ሶማልያና የመሪዎችዋ ውዝግብ፤ DW Amharic November 29, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሶማልያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሙሐመድ ጠ/ሚንስትር አብዲ ፋራህ ሺርዶን ሥልጣን እንዲለቁ በመጠየቃቸው ገና በሁለት እግሮችዋ መቆም ያልቻለችውን ሀገር ለሌላ ዙር ቀውስ እንዳይዳርጋት አሥጋቷል። የሁለቱ መሪዎች አለመጣጣም ሰበብ ምን እንደሆነ በትክክል