መ ኢ አ ድና ስሞታው፣ DW Amharic November 26, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መ ኢ አ ድ)በናዝሬት ከተማ ከ 33 የተቃውሞ ፓርቲዎች ጋር ከተደረገው የጋራ ስብሰባ በኋላ ፣ የራሱን አባላት በመጥራት የድጋፍ ፊርማ የማሰባሰብ ሥርዓት ማካሄዱ ተነገረ። በዚህ ሂደት በተለይ በደቡብ ኢትዮጵያ የወረዳ አስተዳደርና ፖሊስ ስብሰባየን አስተጓጎሉብኝ ሲል ወቀም ሆነ ስሞታ ማሰማቱም ታውቋል ።