Amharic በጀርመን የሴቶች አኩል የሥራ እድል DW Amharic Nov 26, 2013 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ጀርመን ውስጥ የሴቶች ደሞዝ በአመዛኙ ከወንዶቹ በአንድ አራተኛ እንደሚያንስ ስታስቲካዊ ጥናቶች ያስረዳሉ ። ሴቶች የሥራ እድል የማያገኙባቸው የሥራ መስኮችም በርካታ ናቸው ።