ከሮም መጠለያ የተሰወሩ ስደተኞች DW Amharic November 25, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ባለፈው ጥቅምት ወር በኢጣልያዋ ደሴት ላምፔዱዛ አቅራቢያ ከምስራቅ አፍሪቃ የመጡ ከ500 በላይ ስደተኞችን ያጨቀች ጀልባ ላይ እሳት ተነስቶ በርካቶች ባህር ሰምጠዉ መሞታቸዉ ይታወሳል።