Amharic የፈጠራ ስራ ባለቤት- ቴዎድሮስ ንጉሴ DW Amharic Nov 22, 2013 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ቴዎድሮስ ንጉሴ የጫማ ቅርፅ ያለው የሊስትሮ ኪዮስክ በመስራት የፈጠራ ስራ ባለቤት ነው። ይህ ዓይነት ሀሳብ እንዴት እንደመጣለትና በተግባር እንደተረጎመው ይገልፅልናል።