በሳዉዲ የኢትዮጵያውን ስቃይ ያስነሳዉ ተቃዉሞ DW Amharic November 22, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሕጋዊ ፈቃድ በሌላቸው ኢትዮጵያውን ላይ የሚደርሰውን ችግር እና ጥቃት በመቃወም በተለያዩ ሀገራት ሰሞኑን የተቃውሞ ሰልፍ ሲካሄዱ ሰንብተዋል። ዛሬም በበርሊን እና በፓሪስ የሚገኙ ዜጎች አደባባይ ወጥተዋል።