ምስጢሩ – ፭

ምስጢሩ The Secretክፍል አምስት (ወለላዬ ከስዊድን)
ምስጢሩ ወደኛ እየቀረበ ይሆን?
የምስጢሩን መጽሐፍ እያሳጠርኩ በመጻፍ ላይ እያለሁ ምስጢሩን የሚያጠናክር ነገር ገጠመኝ። ከወዳጄ ያሬድ ክንፈ ጋር አልፈን አልፈን ውሃ የምንጎነጭባት ቤት አለች። እንደወትሮው በዛው ቤት ተገኝተናል። አንዲት ወጣት ስዊድናዊት ልታስተናግደን መጣች። ለጓደኛዬ የሞቀ ሰላምታ ሰጠችው። ስትስቅ ጉንጭና ጉንጮቿ ላይ የሚወጡት ጎድጓዳ ምልክቶች ዓይን ይስባሉ።

ሙሉውን አስነብበኝ …