የዘንባባ ዘይት ለምግብ DW Amharic November 19, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከዘንባባ የሚገኘዉ ዘይት በእንግሊዝኛ ፓልም ኦይል የሚሰኘዉ ለምግብነት ከሚዉሉ የዘይት ዓይነቶች አንዱ ነዉ። ለሰዉ ልጅ ጥቅም መዋል የጀመረዉም ከአምስት ሺህ ዓመታት በፊት እንደሆነ መረጃዎች ያመለክታሉ።