በሳውዲ ያሉ የኢትዮጵያዉያን ስደተኞች ሁኔታ DW Amharic November 19, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሳዉድ ዐረቢያ መንግስት ላለፉትሰባት ወራት ሰጥቶ የቆየዉ የምህረት ቀነ ገደብ ካለፈ ከጥቂት ጊዜ ወዲህ በዚያ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን ትልቅ ችግር ላይ ይገኛሉ። ወደ ሀገራቸው ለመመለስ የሚፈልጉ 30,000 የተመዘገቡ ዜጎች አሁን በሳውዲ ማቆያ ሠፈር በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ።