የምሥራቅ ኮንጎ ሠላምና የአካባቢዉ ሕዝብ DW Amharic November 14, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኮብለር የሌሎች አማፂ ቡድናት አባላትም ትጥቃቸዉን እንዲፈቱ ጠይቀዋል።ትጥቅ ካልፈቱ ግን ዓለም አቀፉ ጦር በሐይል እንደሚያስፈታቸዉ ዝተዋል።ይሁንና የኪንሻሳና የካምፓላ ባለሥልጣናት አዲስ እሰጥ አገባ መግጠማቸዉ ምሥራቃዊ ኮንጎ «ዘላቂ ሠላም» ለማስፈን የተለፋዉን ሁሉ መና እንዳያስቀረዉ እያሰጋ ነዉ።