ኤርትራዉያን ስደተኞች በኢትዮጵያ DW Amharic November 12, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያና ኤርትራ የሚዋሰኑበት ከ 1000 ኬሎ ሜትር የድንበር ክልል ያላቸዉ ሲሆን፤ በአሁኑ ወቅት በርካታ ኤርትራዉያን ሀገራቸዉን እየጣሉ ይሰደዳሉ። በሰሜን ምዕራብ ትግራይ አቅጣጫ ብቻ በቀን ከ 50 በላይ ኤርትራዉያን ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ እንደሆነም ተነግሮአል።