ሳዑዲ አረቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን DW Amharic November 12, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አሁንም እዚያዉ ሳዑዲ አረቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን በተለያየ ችግር እየተሰቃዩ መሆናቸዉን እያስታወቁም ነዉ።በስልክ ያነጋገርናቸዉ ኢትዮጵያዉያን እንደሚሉት ወደ ሐገራቸዉ ለመግባት ቢፈልጉም ከሳዑዲ አረቢያ ፀጥታ አስከባሪዎች የሚደርስባቸዉን ድብደባና በደል ፍራቻ በየቤታቸዉ ለመሸሸግ ተገድደዋል።